የሶማሊላንድ እና ፑንትላንድ ”በሃገራት” ዝርዝር ሥር መካተት ሶማሊያውያንን አስቆጣ

በውጪ ጉዳይ ሚንስቴር ድረ-ገጽ ላይ በወጣው መረጃ ሶማሌላንድና ፑንትላንድ እንደ ሀገር መጠቀሳቸው ሶማሊያውያንን አስቆጣ።