ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ: ሃይማኖት፣ ዕውቀትና ጥብዓት አንድም ሦስትም ኾነው የተገለጡባቸው ደገኛ አባት!

ሥርዓተ ቀብራቸው፥ ማክሰኞ፣ ግንቦት 20፣ በ7፡00 በመካነ ሰማዕት ቅ/ገላውዴዎስ ይፈጸማል፤ *** ቤተ ክርስቲያናችን፣ በሦስተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት አንብሮተ እድ፣ ጥር 13 ቀን 1971 ዓ.ም. የሾመቻቸው ኤጲስ ቆጶሳት ብዛት፣ የመንበረ ፕትርክናውን ነፃነት ከተቀዳጀች በኋላ ከፍተኛውን ቁጥር የያዘ እንደነበር፣ በወቅቱ ለበዓለ ሢመቱ የተሠራጨው መጽሔት ገልጿል፡፡ “የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በአንድ ጊዜ ይህን ያህል ኤጲስ ቆጶሳትን …