መብራት በፈረቃ – በአዲስ አበባ

በሀገሪቱ በተፈጠረው የኤሌክትሪክ ዕጥረት የኃይል ስርጭቱ በፈረቃ መሆን የንግድ ተቋማት የየዕለት ሥራቸውን ማከናዋን አለመቻላቸውን ጠቆሙ፡፡