ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በቅርበት የተከታተሉት የእራት ግብዣ

የ ‘ገበታ ለሸገር’ የእራት ግብዣ የተካሄደበትን አዳራሽ መድረክ ያዘጋጀው ብሩክ አምዱ፤ ከመርሀ ግብሩ በፊት ስለነበረው መሰናዶ አጫውቶናል።