በነቀምቴ “ያለ አግባብ ከሥራ ቦታችን ተፈናቅለናል” ሲሉ በአውቶቡስ ተራው ዙርያ በማኅበር ተደራጅተው የሚሰሩ ተናገሩ::

በነቀምቴ ሊገነባ በታቀደው ዘመናዊ አውቶቡስ ተራ ምክንያት “ያለ አግባብ ከሥራ ቦታችን ተፈናቅለናል” ሲሉ በአውቶቡስ ተራው ዙርያ በማኅበር ተደራጅተው የሚሰሩ ሰዎች ለቪኦኤ ተናገሩ:: ሌላ ምትክ ቦታም እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል:: የከተማው ሥራ ዕድል ፈጠራ ፅህፈት ቤት ኃላፊ በበኩላቸው ወደ ኃላፊነቱን ከመጡ አንድ ሳምንት እንዳልሞላቸው ጠቅሰው፣ ጉዳዩን በተመለከተ ጥልቅ ማብራሪያ ለመስጠት እንደሚቸገሩ ለቪኦኤ ተናግረዋል::

 

 


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE