የአንበሳ ቢራ ማስታወቂያ ታገደ።

የአንበሳ ቢራ ማስታወቂያ ታገደ።
 
በአንበሳ ቢራ ማስታወቂያ ዙርያ ቅሬታዎች ሲቀርቡ ቆይተው አሁን ላይ ከሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን በመጣ ደብዳቤ እና እሱን ተከትሎ በተወሰደ እርምጃ የቢራው ማስታወቂያዎች በሚድያዎች እንዳይተላለፉ ትእዛዝ ተላልፏል።
Image may contain: text
 
ተልኮልኝ ያየሁት የእግድ ደብዳቤ እንዲህ ይላል:
 
“ሰሞኑን አንበሳ ቢራ የተባለ አዲስ ምርት በሚዲያ እየተዋወቀ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይሁን እን ማስታወቂያው የንግድ ውድድርና የሸመቾች ጥበቃ አዋጅ ቁጥር /2006 አንቀፅ19/8/ የንግድ እቃውን /አገልግሎቱን በመጠቀም የሚጠበቅ ውጤትን አሳሳች በሆነ መንገድ መግለፅ ወይም ማስተዋወቅ ክልክል ነው የሚለውን ስለተላለፈ የታገደ መሆኑን እንገልፃለን።”
 
የንግድ ውድድርና የሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን።
 
Via Elias Meseret Taye 

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE