በአፋር ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ አንድ ሰው ገድለው ሌላ አቆሰሉ

በአፋር፣ ገዋኔ አካባቢ በባጃጅ ይጓዙ የነበሩ ሰዎች ላይ ተኩስ ተከፍቶ አንድ ሰው መሞቱን የአፋር ክልል የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አሕመድ መሐመድ ለቢቢሲ ገልጸዋል።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE