በኢንቨስትመንት ለመሰማራት የሚፈልጉ ትውልደ ኢትዮጵያውያንን የሚያስተባብር ልዩ ቢሮ በዋሽንግተን ዲሲ ሊቋቋም ነው

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 5/2011) አዲስ አበባ ውስጥ በኢንቨስትመንት ለመሰማራት የሚፈልጉ ትውልደ ኢትዮጵያውያንን የሚያስተባብር ልዩ ቢሮ በዋሽንግተን ዲሲ እንደሚቋቋም የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ  ገለጹ። ኢንጅነር ታከለ ኡማ በዋሽንግተን ዲሲ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር በኢትዮጵያ ኢምባሲ ተገኝተው ባሰተላለፉት መልዕክት ሁሉም ባለው እዉቀት እና ልምዱን በማስተባበር አዲስ አበባን እንዲለውጥ ጥሪ አቅርበዋል። በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ …

The post በኢንቨስትመንት ለመሰማራት የሚፈልጉ ትውልደ ኢትዮጵያውያንን የሚያስተባብር ልዩ ቢሮ በዋሽንግተን ዲሲ ሊቋቋም ነው appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE