አሮጌ መኪና ውስጥ 2 ልጆቹን የሚያሳድገው ታታሪው አባት (ሸገር ልዩ ወሬ)

አሮጌ መኪና ውስጥ 2 ልጆቹን የሚያሳድገው ታታሪው አባት በአንድ ወቅት በኤርትራ ታንከኛ እንደነበር ይናገራል መካኒክነትን፣ኤሌክትሪሺያንነትን በልምድ ቀስሞ ይሰራበታል.. የ7 እና የ8 ዓመት ወንድና ሴት ልጆች አባት የሆነው ሄኖክ የልጆቹ እናት በሞት ስትለየው እና ኑሮ ከብዶ ቤት መከራየት ሲሳነው ደጃች ውቤ ሰፈር ባሉ አሮጌ ቮልስዋገን እና ኦፔል መኪናዎች ውስጥ ልጆቹን እያስተማረ መኖር ጀመረ፡


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE