“ምርጫ ቦርድ ‘ምርጫ’ የማራዘም ሥልጣን የለውም” – ወ/ት ሶሊያና ሽመልስ

በመጭው ዓመት ሊደረግ የታቀደውን ጠቅላላ ምርጫ ጊዜ ፤ መራዘምም ሆነ አለመራዘም በተመለከተ ለማንም መግለጫ ሰጥቶ እንደማያውቅ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል።…