በኦሮሚያ ክልል ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎች ተካሄዱ

በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች ዛሬ የተቃውሞ ሰልፎች ተካሂደዋል።