የአዲስ አበባ ነጋዴዎች ተቃዉሞ

የመንግስት ቤት የተከራዩ የአዲስ አበባ ነጋዴዎች አዲስ የተደረገባቸዉን የኪራይ ጭማሪ በመቃወም ዛሬ ለጠቅላይ ሚንስትሩ ፅሕፈት ቤት አቤት አሉ።ከ6ሺሕ እንደሚበልጡ የተናገሩት ነጋዴዎች አለቅጥ የበዛዉ የኪራይ ጭማሪ እንዲሻሻል በተጋጋሚ አቤት ቢሉም እስካሁን ሰሚ አላገኙም።…