ከጋምቤላ ማረሚያ ቤት ያመለጡ 92 እስረኞች ሁለት ሰዎችን ገደሉ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 11/2011)ከጋምቤላ እስር ቤት ከትላንት በስትያ ያመለጡ 92 እስረኞች ሁለት ሰዎችን ገደሉ። በሌሎች ሶስት ሰዎች ላይም ጉዳት ማድረሳቸው ታውቋል። የኢሳት የመረጃ ምንጮች እንደገለጹት በአኝዋክ ዞን ኢታንግ ወረዳ ላይ ጥቃት የፈጸሙት እስረኞችን ማን እንዳስታጠቃቸው የታወቀ ነገር የለም። በሌላ በኩል በጋምቤላ  አኝዋክ ዞን ጆር ወረዳ አንድ ወታደራዊ ካምፕ መገኘቱን ለኢሳት በደረሰ መረጃ ላይ ተመልክቷል። የተደራጁና ዘመናዊ …

The post ከጋምቤላ ማረሚያ ቤት ያመለጡ 92 እስረኞች ሁለት ሰዎችን ገደሉ appeared first on ESAT Amharic.