ዩጋንዳ ለአል በሺር ጥገኝነት ልትሰጥ ነው

ባለፈው ሣምንት በጦር ጄነራሎቻቸው ከሥልጣን ለተወገዱት የሱዳን የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኦማር ሃሰን አል በሺር ጥገኝነት ልትሰጥ እንደምትችል ዩጋንዳ ዛሬ አስታወቀች።…