ኮለኔል ጌታሁን ካሳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 7/2011)የኢትዮጵያ አየር ሃይል አብራሪ ኮለኔል ጌታሁን ካሳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። የቀብራቸው ስነስርዓት በዩጋንዳ በብሄራዊ ጀግና የክብር ስነስርዓት እንደሚፈጸም የደረሰን መረጃ አመልክቷል። በኢትዮጵያ አየር ሃይል የሀገሪቱን ከፍተኛ የጀግንነት የክብር ኒሻን ካገኙት ጥቂት ሰዎች አንዱ የሆኑት ኮለኔል ጌታሁን ካሳ በስደት ለሚኖሩባት ዩጋንዳ አየር ሃይል ከፍተኛ ተግባር በመፈጸማቸ የዩጋንዳ መንግስት ልዩ ክብር እንደሰጣቸው ያገኘነው መረጃ …

The post ኮለኔል ጌታሁን ካሳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ appeared first on ESAT Amharic.