ዓረና የመንግሥት የፀጥታ አካላትን ከሰሰ

በመቀሌ ከተማ ኲሓ ክፍለከተማ ኲሓ በትናንትናው ዕለት በነበረው የፅዳት ዘመቻ የመንግሥት የፀጥታ አካላት በአባላቶቼና በሌሎች ወጣቶች አካላዊ ጥቃት ተፈፅምዋል እንዲሁም ታሰሩ ሲል የዓረና ትግራይ ፓርቲ ከሰሰ።…