የውጭ ምንዛሬ እጥረትን በተመለከተ የተሰማው አስደንጋጭ ሆኗል፡፡

የውጭ ምንዛሬ እጥረትን በተመለከተ ከሰሞኑ የተሰማው ወሬ ትንሽ አስደንጋጭ ሆኗል፡፡

የሃገሪቱ ከ2 ወር ያልበለጠ መጠባበቂያ፣ ከነዳጅና ከመድሃኒት ውጭ ሌላ ነገር ለመግዛት አቅም የለውም ተብሏል፡፡

እንዲህ ካዝናው የሳሳው በምን ምክንያት ነው፤ ከዚህ ሃገሪቱን እግር ከወርች ካሰረው የውጭ ምንዛሬ እጥረት የሚወጣበት መፍትሄስ ምን ይሆን ?

Sheger FM 102.1 የምጣኔ ሐብት ባለሙያ አነጋግራለች…

 


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE