የኢህአዴግ ምክር ቤት ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል።

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ምክር ቤት ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ መደበኛ ስብሰባውን እንደሚያካሂድ ተገልጿል።No photo description available.

ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባውም ያለፉት ወራት የድርጅት ስራዎችን አፈጻጸም ይገመግማል። በሀገራዊና ወቅታዊ አጀንዳዎች ላይ ውይይትና ግምገማ በማድረግ ቀጣይ አቅጣጫዎችን ያስቀምጣል ተብሎም ይጠበቃል።

ከአሁኑ የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ ምን ምን ጉዳዮች ይነሳሉ ብለው ይጠብቃሉ፤ ከነምክንያትዎ ይወያዩበት።

ምንጭ፦ ኢ.ፕ.ድ


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE