የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር እና በሰሜን ሸዋ ዞኖች ውሎ

በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር እና በሰሜን ሸዋ ዞኖች የተለያዩ ከተሞች ጥቃት በፈፀሙ ታጣቂ ኃይሎች ላይ መንግሥት ጠንካራ እርምጃ እንደሚወስድ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ።…