ሰበር ዜና: አስቸኳይ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ስብሰባ እንዲጠራ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ ጠየቁ፤ ፓትርያርኩ አደጋ ጋርጠዋል!

“መላው ካህናትና ምእመናን ለአገርና ለቤተ ክርስቲያን በሱባኤ በሚማፀኑበት ወቅት፣ ፓትርያርኩ ቤተ ክርስቲያንን አደጋ ላይ የሚጥል ተግባር እየፈጸሙ ነው፤” ጠቅላይ ጽ/ቤቱ፣ ከቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔና ከቋሚ ሲኖዶስ መመሪያ ውጭ እንዳልሠራ ቢነገራቸውም፣ ተከታታይ ሕገ ወጥ ደብዳቤዎችን ከመጻፍ አልታቀቡም፤ “የተገደበ ሥልጣናቸውን በማለፍ በሚጽፏቸው ሕገ ወጥ ደብዳቤዎች፣ የቤተ ክርስቲያንን አስተዳደርና ልማት እያደናቀፉ ነው፤” /ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ/ “የመቆጣጠርና የመከታተል ብሎም አስፈላጊውን …

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE