ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ባለ ልዩ መለያ ኮድ ያለው ደረሰኝ በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት እንዲያሳትሙ ማሳሰበያ ተሰጠ
December 9, 2024
EthiopianReporter.com
—
Comments ↓
ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ባለ ልዩ መለያ ኮድ ያለው ደረሰኝ በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት እንዲያሳትሙ ማሳሰበያ ተሰጠ
ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ባለ ልዩ መለያ (QR Code) ያለው ደረሰኝ በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ማሳተም እንዲጀምሩ፣ የገቢዎች ሚኒስቴር ማሳሰቢያ ሰጠ፡፡ ማሳሰቢያው የተሰጠው ኅዳር 24 ቀን 2017 ዓ.ም. ሚኒስቴሩ ለከፍተኛ ግብር ከፋዮች የደረሰኝ ኅትመትን በተመለከተ በጻፈው…
https://www.ethiopianreporter.com/136183/