ኢትዮጵያ የሲቪክ ምኅዳራቸው አሽቆልቁሏል ከሚባሉ ዘጠኝ አገሮች ውስጥ ተመደበች

ኢትዮጵያ የሲቪክ ምኅዳራቸው አሽቆልቁሏል ከሚባሉ ዘጠኝ አገሮች ውስጥ ተመደበች

ሲቪከስ በመባል የሚታወቀውና የዓለም የዜጎች ተሳትፎ ጥምረት የሆነው ተቋም ባወጣው የ92 ገጽ ሪፖርት ኢትዮጵያ የሲቨክ ምኅዳራቸው ወደ ከፋ ደረጃ እያሽቆለቆለ ካሉ አገሮች በተለይም ፍልስጤም፣ ኬንያ፣ ፔሩ፣ ኔዘርላንድስ፣ ቡርኪናፋሶና ኢስቲዋኒ ተርታ አሠለፋት፡፡ ድርጅቱ ከሰሞኑ ባወጣው ባለ…