ኦዴፓ በዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ምትክ አቶ ኡመር ሁሴንን የስራ አስፈፃሚ አባል አደረገ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት19/2011) የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) ማእከላዊ ኮሚቴ በዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ምትክ አቶ ኡመር ሁሴንን የስራ አስፈፃሚ አባል አድርጎ መረጠ። የኦዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ለሶስት ቀናት ሲያካሂድ የነበረውን ስብሰባውን  አጠናቋል። የኦዴፓ ማዕከላዊ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ዶክተር አለሙ ስሜ  በሰጡት መግለጫ የማእከላዊ ኮሚቴ ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎችንና ምትክ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል በመምረጥ መጠናቀቁን አስታውቀዋል። በዚህም መሰረት የኦዴፓ …

The post ኦዴፓ በዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ምትክ አቶ ኡመር ሁሴንን የስራ አስፈፃሚ አባል አደረገ appeared first on ESAT Amharic.