ሥነ ምህዳርን በተመለከተ ዜጎች ያላቸውን መብቶች እና ኃላፊነቶች ለማስገንዘብ ከሚንቀሳቀሱ ተቋማት መካከል አንዱ “የሥርዓተ ምህዳር ፍትህ ኢትዮጵያ” ይሰኛል።
የአካባቢ ጥበቃን ፣ ሰፋ ሲልም ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥን በተመለከተ ሊተገበሩ በሚገቡ የህግ ተሳትፎች ዙሪያ የሚያማክረው ተቋም ኃላፊ እስከዳር አውግቸው ነው።
የተመድ የአየር ንብረት ጉባኤ በሚመለከት እንዲሁም በተያያዥ ጉዳዮ…