ኢትዮቴሌኮም የሐገር ውስጥ ተፈናቃዮችን ለማቋቋም የሚያስችል መስመር ይፋ ያደረገ ሲሆን 40 ሚሊዮን ብርም ረድቷል

ኢትዮቴሌኮም፣ ወደ መኖሪያ አካባቢያቸው የሚመለሱ የሐገር ውስጥ ተፈናቃዮችን ለማቋቋም የሚያስችል “6020” የተሰኘ የገቢ ማሰባሰቢያ የአጭር የፅሁፍ መልዕክት መስመር ይፋ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ በመላ ሐገሪቱ ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን ለመርዳትም 40 ሚሊየን ብር መለገሱን ተመልክተናል፡፡

No photo description available.