ከትግራይ ሥራ ያጡ ምሩቃን አቤቱታ

ከተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተመረቁ የትግራይ ክልል ወጣቶች ለዓመታት ሥራ አጥ ሆነው መቆየታቸውን በመግለፅ ቅሬታቸውን ለዲ ደብልዩ ገለፁ።