በኒውዚላንድ መስጂድ ላይ በደረሰ ጥቃት የሰው ሕይወት አለፈ

ኒውዚላንድ ውስጥ በሚገኙ ሁለት መስጂድ ላይ የደረሰ ጥቃት፣ እስካሁን ባለን መረጃ መሰረት፣ 49 ሞተው ከ20 በላይ መቁሰላቸው ተገለፀ።