በአሜሪካ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቀድሞ ሠራተኞች ኀዘን ላይ ናቸው

በዋሺንግተን ዲሲና በአካባቢዋ የሚኖሩ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቀድሞ ሠራተኞች የቀድሞ ባልደረቦቻቸውን ለመዘከርና በቢሾፍቱው አደጋ ሕይወታቸው ለጠፋ ተሣፋሪዎች የፀሎትና የመታሰቢያ ሥነ-ሥርዓት አዘጋጅተዋል።…