የአማራ ክልል ተፈናቃዮችን ለማቋቋም ቴሌቶን ሊካሄድ ነው

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 6/2011)በአማራ ክልል እና ከክልሉ ወጭ የተፈናቀሉ ከ1 መቶ ሺህ በላይ አማራዎችን ለማቋቋም ታዋቂ ባለሀብቶች የሚሳተፉበት ቴሌቶን በነገው እለት በሼራተን ሆቴል እንደሚካሄድ ተነገረ። በአማራ ክልል እና ከክልሉ ውጭ የተፈናቀሉ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ያስፈልጋል ተብሏል፡፡ በሸራተን አዲስ ሆቴል ነገ በሚካሄደው የድጋፍ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን ታዋቂ ባለሀብቶችና ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ይገኛሉ ተብሎ …

The post የአማራ ክልል ተፈናቃዮችን ለማቋቋም ቴሌቶን ሊካሄድ ነው appeared first on ESAT Amharic.