14ኛው የአፍሪቃ ብስክሌት ሻምፒዮና ውድድር

የአማራ ክልል ስፖርት ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ እማኛው ይግዛው ለ«DW» እንደገለጹት ዛሬ 4 ውድድሮች የተካሄዱ ሲሆን በ15 ኪሎ ሜትር ታዳጊ ሴቶች አንድ ኢትዮጵያዊትና አንድ ኤርትራዊት በተወዳደሩበት የብስክሌት ግልቢያ እትዮጵያ ወርቅ ስትወስድ ኤርትራ ደግሞ የብር ሜዳሊያ ወስዳለች።…