በሕዝብ ቆጠራው የወጣቶችና ምእመናን ሚና ላይ የሚመክር ውይይት ይካሔዳል፤ በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ማንነታችን እንቆጠር!

የአ/አበባ ሀ/ስብከት የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት፣ ከ2ሺሕ በላይ የሰንበት ት/ቤት እና የክፍለ ከተማ አመራሮችን ለውይይቱ ጠራ፤ ነገ ቅዳሜ፣ መጋቢት 7 ቀን ከ7፡00 ጀምሮ፣ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት አዳራሽ ይካሔዳል፤ ከአገር አቀፉ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጋራ በመተባበር፣ የአህጉረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነትንም በቅስቀሳ ያግዛል፤ የሰንበት ት/ቤቶች አመራሮች ለጠቅላላ አባሎቻቸው፣ አባላቱም ለቤተሰቦቻቸውና ለአካባቢያቸው፣ የቆጠራውን ምንነትና እንዴትነት …

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE