የኤሮስፔስና አቪየሽን መሃንዲሱ ዶክተር አረጋ ይርዳው ስለ አይሮፕላን አደጋው ሙያዊ ትንታኔ ሰጡ

በኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥ ለአስር አመታት በምሕንድስና ያገለገሉና ለሃያ አመታት በ ኤሮ ስፔስና አቪየሽን ኢንዱስትሪ በርካታ ስራዎችን የሰሩት የሚድሮክ ዋና ስራ አስኪያጅ ዶክተር አረጋ ይርዳው ስለ አይሮፕላን አደጋው ሙያዊ ትንታኔ ሰጡ እነሆ ያዳምጡት ….

ETV Interview with Medroc Ethiopian CEO Dr.Arega

ETV news interview with Medroc Ethiopian CEO dr.Arega


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE