ርዳታ በጊዜው እየደረሰን አይደለም – የአማራ ክልል ተፈናቃዮች

በአማራ ክልል የሚገኙ አንዳንድ ተፈናቃዮች መንግሥት እያደረገላቸው ያለው ድጋፍ እየተሸሻለ እንደሆነ ሲገልፁ፣ ሌሎቹ ደግሞ ድጋፉ ወቅቱን ጠብቆ አይደርሰንም እያሉ ነው።የአማራ ክልል መንግሥት በበኩሉ ለተፈናቃይ ወገኖች ከተለያዩ አካላት የሚሰጠው የገንዘብ ድጋፍ መቀጠሉን ይናገራል። በአማራ ክልል በ13 መጠለያ ጣቢያዎች ከ90 ሺህ በላይ ተፈናቃይ ወገኖች እንደሚገኙ ነው የተገለጸው።


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE