በሐረሪ ክልል የፖሊስን ኃይል ስራ መከላከያና ፌዴራል ፖሊስ ተክተው መስራት ጀመሩ ።

በሐረሪ ክልል የፖሊስን ኃይል ስራ መከላከያና ፌዴራል ፖሊስ ተክተው መስራት ጀመሩ ። የክልሉ ፖሊስ ኃይል በአድሎአዊነት እና የህግ የበላይነትን ባለማስክበር ሲወቀስ ቆይቷል።የክልሉ ፖሊስ ሥልጠና በሚወስደበት ወቅትም የክልሉን ሰላምና ፀጥታ የማስጠበቁን ሥራ የመከላከያ እና የፌደራል ፖሊስ በጋራ ተክተው እንደሚሰሩ ተገልጿል። የክልሉ ፖሊስ ኃይል በአድሎአዊነት እና የህግ የበላይነትን ባለማስክበር ሲወቀስ ቆይቷል።የሐረሪ ክልል ፖሊሶች በሙሉ የተሀድሶ ስልጠና ሊወስዱ ነው። ሥልጠናው በሁለት ዘርፎች ተከፍሎ ለአንድ ወር የሚሰጥ መሆኑን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ለDW አስታውቋል። የክልሉ ፖሊስ ሥልጠና በሚወስደበት ወቅትም የክልሉን ሰላምና ፀጥታ የማስጠበቁን ሥራ የመከላከያ እና የፌደራል ፖሊስ በጋራ ተክተው እንደሚሰሩ ተገልጿል።

Image result for የሐረሪ ክልል ፖሊሶች


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE