107 የፓለቲካ ፓርቲዎች የቃል ኪዳን ስነድ ተፈራረሙ

የፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ አሰራር የቃል ኪዳን ስነድ የፊርማ ስነ ስርዓት በሒልተን ሆቴል ተካሄደ በስነ ስርዓቱ ላይም የኢህአዴግ ሊቀ መንበር የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አቢይ አህመድን ጨምሮ የሁሉም ፓርቲ መሪዎች ተገኝተዋል።የፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ አሰራር የቃል ኪዳን ስነዱን የሚፈራረሙት 107 የፓለቲካ ፓርቲ እና ከድርጅቶች መሆናቸውም ታውቋል።


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE