በአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ለመገበያየት የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎች ዝቅተኛ መሆናቸው ተገለጸ

በአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ለመገበያየት የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎች ዝቅተኛ መሆናቸው ተገለጸ

በአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ለመገበያየት የሚያስችሉ መሥፈርቶችን አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎች ዝቅተኛ መሆናቸው ተገለጸ። የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣናን ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ ስምንት አገሮች እያካሄዱት ባለው የሙከራ ንግድ ፕሮግራም (Guided Trade Initiative) ልምዶችን ለመመዝገብና ለመገምገም የተደረገ…..