የአደጋውን መንስኤ መረጃዎች ይዟል የተባለውን ጥቁር ሳጥን ወደ ውጪ አገር ለምርመራ እና ለትንታኔ ሊላክ ነው።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአደጋውን መንስኤ መረጃዎች ይዟል የተባለውን ጥቁር ሳጥን ወደ ውጪ አገር ለምርመራ እና ለትንታኔ እንደሚልከው ቃል አቀባዩ ገለጹ።

Black box from Ethiopia crash to be sent overseas – Ethiopian Airlines

Image result for black box


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE