በደቡብ ክልል ጌዲኦ ዞን ከ330 ሺህ በላይ ዜጎች ለሞት ለሚያሰጋ ረሀብ ተጋልጠዋል ተባለ፡፡

በደቡብ ክልል ጌዲኦ ዞን ከ330 ሺህ በላይ ዜጎች ለከፍተኛ የምግብ እጥረት ተጋልጠዋል ተባለ፡፡ ከእርዳታ ጠባቂዎቹ መካከል ለሞት የሚያሰጋ ረሀብ የጠናባቸው እንዳሉ ለማወቅ ተችሏል፡፡


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE