የበረከት ነገር – ኤርሚያስ ለገሰ

ስለ በረከት ስምኦን አቋም እርግጠኛ ሆኖ መናገር አይቻልም። እሱም ቢጠየቅ ስለራሱ እርግጠኛ ሆኖ መግለጽ የሚችል አይመስለኝም። በህይወቴ ካጋጠሙኝ አለቃዎች ውስጥ የቴርሞሜቱሩ መለኪያ ከዜሮ መቶ፣ ከመቶ ኔጋቲቭ በደቂቃ ውስጥ ሲለዋወጥ ያየሁት በረከትና በረኸት ብቻ ነው። ከአንዴም ሁለት ሶስቴ ለእኔ እና ሽመልስPost a comment