የሴራ ፖለቲካና የወኅኒ ቤት መከራን ጥሶ ያለፈ ወጣት(ምጥንና ቁጥብ  መልስ ለኢ/ር ግዛቸዉ ሽፈራዉ ክስ) – ተክሌ በቀለ

  ተክሌ በቀለ ሀብታሙ አያሌውን የተዋወኩት ዛሬ በስደት ላይ በሚገኘው ጠንካራው የሰላማዊ ትግል አቀንቃኝ በፀጋዬ አላምረው በኩል ነው፡፡ የባለ ራዕይ ወጣቶች ማኅበር ፕሬዝዳንት በነበረበት ወቅት ማለት ነዉ፡፡ መጀመሪያ ላይ ወደ አንድነት ፓርቲ ለመግባት ያለውን እቅድ ተቃውሜዉ ነበር፡፡ ህወሓት እንደሚያደርገው የሲቪክPost a comment