በቅማንት ህዝበ ውሣኔ፣ አንድ ቀበሌ ብቻ የቅማንት ራስ ገዝ አስተዳደርን መርጧል

የቅማንት ህዝበ ውሣኔ ከተደረገባቸው 8 ቀበሌያት መካከል በ7ቱ፣በነባሩ አስተዳደር እንቀጥላለን የሚለው አብላጫውን ድምጽ ሲይዝ፣በአንድ ቀበሌ ደግሞ በቅማንት አስተዳደር ስር የሚለው አብላጫ ድምፅ ማግኘቱን የምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡ ህዝበ ውሣኔውን አስመልክቶ ሪፖርታቸውን ለፌደሬሽን ም/ቤት ያቀረቡት የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ፀሃፊና የፅ/ቤቱ ሃላፊ አቶ



Post a comment