ይህን ለከቤ ማን ይነግርልኛል? (ጌታቸው ሺፈራው)

  ከበደ ጨመዳ ሌጅሳ ኦሮምያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ጨሊ ወረዳ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ አመራር ነው። ጨሊ ወረዳ ጌዶ ከተማ በመምህርነት ሙያ ያገለግል ነበር። ትህነግ/ ኢህአዴግ ራሱ ባመጣው ” ማስተር ፕላን” ህዝብ ሲነሳበት እነ በቀለ ገርባን ጨምሮ የኦፌኮ አመራሮችን ሰበብ ፈጥሮPost a comment