በሶማሌ ክልል አዲስ ብሄርን ያማከለ የመፈናቀል አደጋ አንጃቧል – ዋዜማ ራዲዮ

ዋዜማ ራዲዮ ከኦሮሞ ጋር ወግናችኋል የተባሉ የአማራና የጉራጌ ብሔረሰብ ተወላጆች ንብረታቸው እየተቀማ ነው በኦሮሚያ እና በሱማሌ ክልሎች ውስጥ የተነሳው ግጭት ከመብረድ ይልቅ በተለይ በጅግጅጋ (ጅጅጋ) ከተማ መልኩን እየቀየረ መሆኑን ዋዜማ በስፍራው ከሚገኙ ምንጮቹ መስማት ችሏል። እነዚሁ ምንጮች እንዳሉት ከሆነ “ከዚህPost a comment