የዶላር ጭማሪ አዲስ አበባን እያመሳት ነው – ዋዜማ

ነጋዴዎች እቃቸውን እያሸሹ ነው፡፡ መርካቶ በዋጋ ተመን መዋዠቅ ግራ ተጋብታለች፡፡ ዋዜማ ራዲዮ-ከትናንት በስቲያ የተደረገውን የውጭ ምንዛሬ ተመን ማስተካከያ ተከትሎ በማግስቱ የጀመረ የዕቃ አቅርቦት ችግርና የዋጋ መዋዠቅ በመዲናዋ በተለይም በመርካቶ በስፋት እየተስተዋለ ነው፡፡ በርካታ አስመጪዎች እጃቸው ላይ የሚገኙ እቃዎቻቸን እንዲሁም በችርቻሮPost a comment