የአባዱላን ከአፈጉባኤነት መልቀቅ የተመለከተው የተንታኞች የተሳሳተ ትንታኔና እውነታው! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው 

የአባዱላን የአፈጉባኤነት ሥልጣን መልቀቅ እንድምታ በፖለቲካችን (በእምነተ አሥተዳደራችን) ላይ ትንታኔ በመስጠት የሚታወቁ ግለሰቦችን የመተንተን አቅም በጣሙን ተፈታትኗል፡፡ ይሄም ብቻ ሳይሆን ለኔ ለሀገራችን ፖለቲካ ቅርብ ነን ብለው የሚያስቡ ፖለቲከኞችን (እምነተ አሥተዳደራውያንን) የቅርብ ሩቅ መሆናቸውን ሳያይቶኛል፡፡ “ይመስለኛል!” እያሉ የሚያቀርቧቸው መላምቶች ገለጥ ተደርጎPost a comment