የሕወሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ መቋጫ ሳያገኝ አንድ ሳምንት እንዳለፈው ተገለጸ

(ኢሳት ዜና–መስከረም 30/2010)ሕዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ /ሕወሃት ለአራት ቀናት ያቀደው የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ መቋጫ ሳያገኝ አንድ ሳምንት እንዳለፈው ተገለጸ። ሆኖም ሕወሃት ስብሰባው ተጠናቋል ሲል መግለጫ አውጥቷል። የሕወሃት ምንጮች በአደባባይ እንደጻፉት የማዕከላዊ ኮሚቴው ለመወያየት ከያዛቸው የተለያዩ አጀንዳዎች ግማሹን ያህል እንኳን ሳይወያይPost a comment