ወያኔ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ይቅርታ ጠይቀው ከእስር ቤት እንዲወጡ ሽማግሌዎችን ላከ

በከፍተኛ ቀውስ ውስጥ የሚገኘው ሕወሓት መራሹ መንግስት ካለአግባብ በግፍ ጠርጥሮ ያሰራቸውን ፕሮፌሰር መረራ ጉዲናን እንዲፈታ በተለይ ከአውሮፓ ሕብረት ከፍተኛ ግፊት እየተደረገበት ባለበትና ሃገር ቤት ያለውም ሕዝባዊ አመጽ እየተቀጣጠለ መንግስትን ወደ መጣል እየደረሰበት ባለበት በዚህ ወቅት መንግስት መረራ ይቅርታ ጠይቀው እንዲወጡPost a comment