የሽግግር መንግሥቱ ትውስታ በጥቂቱ – አፈንዲ ሙተቂ

ፀሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ — በትናንትናው ዕለት “በኦነግና በአህአዴግ መካከል የተካሄደው የመጀመሪያ ጦርነት” በሚል ርዕስ ባቀረብኩት ጽሑፍ ውስጥ በደርግ መንግሥት ውድቀት ማግሥት የተመሰረተውን የሽግግር መንግሥት ጠቀስ አድርጌ ነበር፡፡ ወደ ቀጣዩ ክፍል ከማለፋችን በፊት ስለዚያ ሽግግር መንግሥት ጥቂት እናውጋ፡፡ የሽግግር መንግሥቱ የተመሰረተውPost a comment