“አይትቅትሎ አይትህድኖ” – መምርሂ ሻዕቢያ (ግርማ በላይ)

ግዕዝ/ትግርኛ ለማይረዱ አንባቢዎች ርዕሴን  ግልጽ ላድርግ፡፡ ርዕሴ በቁሙ ወደ አማርኛ ሲተረጎም “ ‹አትግደለው አታድነው› – የሻዕቢያ መመሪያ፡፡”  የሚል ፍቺ ይሰጣል፡፡ ሰሞኑን ከአንድ ትግራዋይና ከአንድ በቀድሞ አጠራር የኤርትራ ክፍለ ሀገር ተወላጅ  ጋር የሞቀ ጭውውት ይዘን ነበር፡፡ የልብ ጓደኝነት ያህል በጣም ስለምንግባባPost a comment