„ሁለት ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር የወጣበት ሠርግ“ ዕድምታው – በእኔ ዕይታ (ሥርጉተ ሥላሴ)

ከሥርጉተ – ሥላሴ (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ 04.10.2017) ቤት በጥበብ ይሠራል፣ በማስተዋል ይጸናል።  (መጸሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ 24 ቁጥር 3) ሰሞኑን በሥነ – ጥበብ ዙሪያ ትጉህ ወጣት በሆነችው በሙሽሪት መቅደስ ጸጋዬ ሠርግ ዙሪያ ብዙ ይባላል። በአውንታዊነትም ሆነ በአሉታዊነትም። ሠርግ ባህል ነው። ወግ ነው።Post a comment